//ፍሊንትስቶን ሆምስ ያለምንም ቅድመ ክፍያ አደይ በሻሌ ሳይት ላይ ቤቶችን ለሽያጭ አቅርቧል!

ፍሊንትስቶን ሆምስ ያለምንም ቅድመ ክፍያ አደይ በሻሌ ሳይት ላይ ቤቶችን ለሽያጭ አቅርቧል!
እንደሚታወቀው ፍሊንትስቶን በተለያዩ የቦታ አማራጮች በበርካታ ሰፋፊ እና የመሀል ከተማ ፕሮጀክቶች ይታወቃሉ፡፡ በዚህ ዓመት ደግሞ በመሀል ከተማ የአዋሬ፤ የካዛንቺስ እና የቦጎሲያን አምስት ኪሎ ፕሮጀክቶች ቁጥራቸው ከ500 አባወራዎች በላይ የያዙ ደንበኞች ቤታቸውን ተረክበዋል ፡፡ አካባቢያቸውም ልዩ ሆኗል ፡፡ በቀጣይ በፍሊንትስቶን ከሚረከቡ ፕሮጀክቶች ውስጥ ትልቁ ፕሮጀክት የአደይ በሻሌ ሳይት ከ1250 በላይ አባወራዎችን የያዘ ፕሮጀክት ነው፡፡ የመኖሪያ አካባቢው ልዩ እና ተመራጭ የለማ አካባቢ ሆኗል አደይ በሻሌ ሽያጩም ግንባታውም እየተጠናቀቀ ይገኛል፡፡ ቀሪ ቤቶች ሙሉ ለሙሉ ለገበያ ወተዋል ፡፡ ደንበኞች የሳይቱን የግንባታ ሂደት በመመልከትና መረጃ በመውሰድ ሽያጭ መፈጸም እንዲችሉ ዘወትር ሀሙስ እና ቅዳሜ በቀጥታ የሳይት ጉብኝቶች ተዘጋጅተዋል፡፡ ቅድመ ክፍያ አይጠየቁም፣ በወርሀዊ ክፍያ ብቻ ይስተናገዳሉ በዕለቱ የ50 ሺኅ ብር ቅናሽ የሚያስገኝሎትን ኩፖን መውሰድ አይርሱ! ኩፖኑን ለእርስዎ ፤ ለጓደኛዎ ወይም ለቤተሰብዎ መጠቀም ይችላሉ ቀጠሮ ለመያዝ እንዲሁም ሙሉ መረጃውን ለማግኘት 8188 ይደውሉ