
ምርጥ ቦታዎች፣ ማመን የሚከብድ ዕድል! ፍሊንትስቶን ሆምስ በአዲስ አበባ ሶስት አዳዲስ ሳይቶችን ይዞላችሁ መጣ
በግንቦት 20 እና ግንቦት 22 ፍሊንትስቶን ሆምስ በሳር ቤት፣ በ24 አደይ አበባ ስታዲየም እና በቫቲካን ኤምባሲ አጠገብ ላይ በአካል ተገኝቶ እርሶን ይጠብቃል። በእነዚህ ሁለት ቀናት ብቻ አዎ፣ በእነዚህ ሁለት ቀናት ብቻ — ገዢዎች በ20% ቅድመ ክፍያ ቤታቸውን የግላቸው ማድረግ ይችላሉ። አዲስ አበባ ላይ እውነተኛ እና ምቹ በሆነ አማራጭ ቤት ለመግዛት አስበው ከሆነ፣ ይህ ዝም ብሎ ማጋነን ሳይሆን እውነተኛ ዕድል ነው። ይህ የውሳኔ ሰዓት ነው። ቤት መግዛት በአንድ ቅዳሜና እሁድ ስሜት የሚወሰን እንዳልሆነ ብናውቅም፣ ይህ የቅናሽ ጊዜ ግን ዕድሉ እንዳያልፈን ያስገድደናል። በትክክልም ለዚህ ነው ፍሊንትስቶን ሆምስ ለኢንቨስትመንትዎ እንዲሁም ከሕይወትዎ ፍላጎት ጋር እንዲጣጣም፣ እጅግ ተመጣጣኝ እና ምቹ ከ5 እስከ 10 ዓመት የክፍያ አማራጮችን ያዘጋጀው። ለመጀመሪያ ጊዜ ቤት የሚገዙ ይሁኑ፣ በአዲስ አበባ የሪል እስቴት ገበያ ውስጥ ልምድ ያሎት ባለሀብት፣ ሀገር ቤት መሰረት ለመጣል የሚፈልጉ ዲያስፖራ፤ ሂሳቡ ለእርስዎ ተሰልቶ አልቋል። ውጤቱም በሚያስገርም ሁኔታ ልብን የሚያሳርፍ እና ምቹ ነው። አሁኑኑ ግንቦት 20 እና ግንቦት 22ን በቀን መቁጠሪያዎ ላይ ምልክት ያድርጉ፤ ይህ ምልክት «ላስብበት» የሚሉበት ሳይሆን፣ በአካል ተገኝተው ከእኛ ጋር የሚገናኙበትና የዓመቱን ብልህ የሪል እስቴት ውሳኔ የሚያሳልፉበት ቀጠሮዎ ነው። ሳር ቤት። 24 አደይ አበባ ስታዲየም አጠገብ። ቫቲካን ኤምባሲ አጠገብ። ከሽያጭ ወኪሎቻችን ጋር ቀጠሮ ለመያዝ በ8188 ይደውሉልን ወይም በቦታው ላይ ያግኙን። የወደፊት አድራሻዎ እርስዎን እየጠበቀ ነው። ፍሊንትስቶን ሆምስ — የእናንተ!