ሳርቤት

ዋጋ የሚጀምረው ከ:ETB 9,545,000
ሳርቤት

የንብረት ዝርዝሮች

መለያቁጥር: 35


floors-image

7 ወለሎች

bed-image

2 - 4 መኝታ ቤቶች

shower-image

0 - 4 መታጠቢያ ቤቶች

area-image

674.39 ስፋት.

ስለዚህ ቦታ


የዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡን ክብርና የከተማዋን እምብርት የመገናኛ ምቾት አጣምሮ የያዘ ድንቅ የመኖሪያ መንደር ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ «ፍሊንትስቶን ሳርቤቶች» (Flintstone Sarbetoch) ለእርስዎ የተፈጠረ ስፍራ ነው። ከሳርቤት አደባባይ ወደ ቫቲካን ኤምባሲ በሚወስደው መንገድ ላይ፣ ከኳታር ኤምባሲ ጥቂት ቀደም ብሎ በሚገኘውና በአዲስ አበባ እጅግ አስተማማኝና ሰላማዊ በሆነው ሰፈር ውስጥ የሚገኘው ይህ ውብ የ B+G+7 የመኖሪያ ህንፃ፣ የላቀና የተደላደለ የኑሮ ዘይቤን ይዞላችሁ ቀርቧል። ይህ ለጥቂት ባለዕድለኞች ብቻ የተዘጋጀ ልዩ ፕሮጀክት፥ ዘመናዊ ሊፍት፣ ለምለም አረንጓዴ ስፍራዎች እና ሰፊ የምድር ውስጥ (Basement) የመኪና ማቆሚያ ያካተቱ 29 ዘመናዊ ባለ 2፣ 3 እና 4 መኝታ ቤት ፕሪሚየም አፓርታማዎችን ብቻ የያዘ በመሆኑ ብቸኛነቱና ምቾቱ የተጠበቀ ነው። በ24 ወራት አጭር ጊዜ ውስጥ ተጠናቆ ለባለቤቶቹ የሚረከበው ይህ ፕሮጀክት፤ ግንባታው በይፋ እስኪጀመር ድረስ የእርስዎን ገንዘብ ሙሉ በሙሉ ጥበቃ በሚያደርገው አዲስና አስተማማኝ የጋራ አካውንት (Joint-account) የፋይናንስ አሰራር የተቀረጸ በመሆኑ፥ ወደር የሌለው የኢንቨስትመንት ዋስትና ይሰጥዎታል። የነገውን የህልም ቤትዎን ዛሬውኑ በ 20% ቅድመ ክፍያ ብቻ በእጅዎ ያድርጉ!

area-image

674.39 ስፋት.

clock-image

24 ወራት የማጠናቀቂያ ጊዜ

floors-image

7 ወለሎች

በዚህ ቦታ ዙሪያ

Loading map...

No places found for "Highlights".
Property Thumbnail
Property Thumbnail

ለዚህ ቦታ ጥያቄ ይላኩ