የፍሊንትስቶን ኢንጂነሪንግ አ.ማ

የፍሊንትስቶን ዛላ ፕሮጀክት ምዝገባ ቅጽ

የፍሊንትስቶን ኢንጂነሪንግ አክሲዮን ማህበር ከዚህ በፊት የነበረውን የፕሮጀክት አስተዳደርን ከገዥ ደንበኞች ጋር በጋራ ማድረግን በማስፋት ፕሮጀክት ቁጥጥርን ለማጠናከር ቤት ገዥዎችን ፕሮጀክቱ መነሻ ጀምሮ አደራጅቶ በጋራ ለመስራት ይፈልጋል።

በዚህም መሰረት ይህንን ቅጽ የሚሞሉ የወደፊት ደንበኞች ፍላጎታቸውን መሰረት በማድረግ ከ 12- 25 ቤቶች የሚኖሩት የጋራ ህንጻ ላይ ቤት የሚገዙ ሲሆን በህንጻው ላይ ቤት የገዙ ደንበኞች ጋር በጋራ ማህበር በመመስረት ፕሮጀክቱን ሂደት ከመነሻው እስከማጠናቀቂያው የሚቆጣጠሩ እና የሚያሰሩ ይሆናል። ስራው ሲጠናቀቅም ንብረታቸው ያስተዳድራሉ።

የምዝገባ ቅጽ

2. የተመዝጋቢው/ዋ የሳይት ፍላጎት ምርጫ

3. የተመዝጋቢው/ዋ የቤት ፍላጎት

4. የአከፋፈል አቅም ሁኔታ

ስድስት ወራት ቢያንስ 300 ሺህ ብር በባላንስ/ የእለት ቀሪ ሂሳብ ላይ እንደነበረ የሚያሳይ

ማስታወሻ - ከዚህ ቅጽ ጋር ባለፉት ስድስት ወራት ቢያንስ 300 ሺህ ብር በባላንስ/ የእለት ቀሪ ሂሳብ ላይ እንደነበረ የሚያሳይ ሰነድ እና የመመዝቢያ 5 ሺህ ብር የተከፈለበት ማስረጃ አብሮ መያያዝ አለበት። ከምዝገባው ስሙ እንዲሰረዝ የፈለገ ሰው ጥያቄውን በጽሁፍ ባቀረበ ወቅት ገንዘቡ ወደ አካውንቱ የሚመለስለት ይሆናል።

የመመዝገቢያ መስፈርቶች
  • • ከ 12- 25 ሰው የሚኖርበት የጋራ ህንጻ ላይ ቤት የመግዛት ፍላጎት ያለው/ ያላት
  • • ከ 4 ሚልዮን ብር ጀምሮ የሚያወጣ በከፊል የተጠናቀቀ አፓርታማ ቤት የመግዛት አቅም ያለው/ ያላት
  • • ባለፉት ስድስት ወራት ቢያንስ 300 ሺህ ብር በባላንስ/ የእለት ቀሪ ሂሳብ ላይ እንደነበረ የሚያሳይ ሰነድ
  • • የመመዝገቢያ ፎርሙን ኦንላየን ወይም በግንባር በመገኘት መሙላት ናቸው
  • • በገዥዎች ጋር በጋራ ለመደራጀት ፍቃደኛ የሆነ/ የሆነች