Home/News/ፍሊንትስቶን ሆምስ በመሃል ከተማ ቤቶች በተመጣጣኝ ዋጋ ለሽያጭ አወጣ
ፍሊንትስቶን ሆምስ በመሃል ከተማ ቤቶች በተመጣጣኝ ዋጋ ለሽያጭ አወጣ

ፍሊንትስቶን ሆምስ በመሃል ከተማ ቤቶች በተመጣጣኝ ዋጋ ለሽያጭ አወጣ

እንደሚታወቀው ፍሊንትስቶን ደንበኞች መሀል ከተማ ቤት እንዲኖራቸው የማረግ ስራውን አሁንም ቀዳሚ በመሆን እያከናወነ ይገኛል :: በፍሊንትስቶን የካሬ መጠናቸው መጠነኛ የሆኑ ቤቶችን በመሀል ከተማ ቦሌ ለሽያጭ ክፍት ሆነዋል ፡፡ የካሬ መጠናቸው አነስተኛ አማራጭ መገኘታቸው ለደንበኞች ተመጣጣኝ በማድረግ ደንበኞች በአቅማቸው እጅግ ባማረው በመሃል ከተማ የህልማቸውን ቤት እውን እንዲያደርጉ ያስችላቸዋል:; በቦሌ ሳይት ላይ አጠቃላይ ዋጋቸው ከ3.4 ሚሊዮን የሚጀምሩ ቤቶች በተለያየ አይነት አከፋፈል የቀረበ ሲሆን ፡በተለያዩ የፍሎር አማራጮች ከፍ ሲሉ የመሃል ከተማን ውበት የሚያዩበትን የተለያዩ መሰረታዊ አገልግሎቶችን እዛው አካባቢያቸው የሚያገኙበት ጥሩ ቤት በተመጣጣኝ ዋጋ ቦሌ ላይ ከፍሊንትስቶን የሚያገኙ ይሆናል፡፡ በተጨማሪም ከፍ ባሉ የካሬ አማራጮች ለእንቅስቃሴዎች አማካይ በሆነውና ለኑሮ ተመራጭ በሆነው ሜክሲኮ ሳይት ላይ ቤቶችን ለሽያጭ አቅርቧል:: የፍሊንት ስቶን የመሀል ከተማ ሳይቶችን ብዙ ደንበኞች ያሉባቸው መሆናቸው ሳይቶቹ የደንበኞች ክትትል የሚያገኙ ናቸው፡፡ እርስዎም የቤት ባለቤት ሆነው ይግቡ ሲል ፍሊንትስቶን ይጋብዛል ለመረጃ በ 8188 ይደውሉ ፡፡

Related News