የረጅም ጊዜ ክፍያ


በፍሊንትስቶን ሁል ጊዜም አዲስ ነገር ያገኛሉ ትናንት፣ ዛሬም ሆነ ነገም፣ የእርስዎ የሆነው ፍሊንትስቶን ሆምስ፣ በቤተሰብዎ አቅም ልክ የተስተካከለ የረጅም ጊዜ ወለድ አልባ የአከፋፈል ሥርዓት አዘጋጅቶልዎታል፡፡ በአዲስ አበባ ከሚገኙት በርካታ በግንባታ ላይ የሚገኙ የፍሊንትስቶን የጋራ መኖሪያ ቤቶች ውስጥ፤ በቦሌ ሆነ በሳሚት፤ በሜክሲኮ ወይም በአቧሬ ፤ በአርባ ደረጃ ሆነ በኤክስፕሬስ ዌይ፣ በአደይ በሻሌ ይሁን በቦጎሲያን ፤ በሾላ ገበያ ሆነ በዞብል መናፈሻ፣ በጀሞ ሆነ በካዛንቺስ የመኖሪያ አፓርትመንቶች ለሽያጭ ቀርበዋል፡፡

ቤትዎን ከመግዛትዎ በፊት ልብ ብለው የገበያውን አማራጭ ይመልከቱ  !

በፍሊንትስቶን ጊዜን ያገናዘበ፣ ከዛሬ ቀንሰው ለነገ የሚያኖሩበት የገበያ አማራጭ ቀርቦልዎታል፡፡  እንደገንዘብዎ ፍሰት  የተስተካከለ የረጅም ጊዜ ወለድ አልባ የአከፋፈል ሥርዓት አዘጋጅተናል፡፡

በሁሉም የፍሊንትስቶን ሳይቶች ላይ ብር 300ሺህ ብቻ በመክፈል የስታራክቸር ስራ እንዳለቀ የፍሊንትስቶን ቤት የባለቤትነት ማረጋገጫዎን ይረከባሉ ፡፡ ቀሪ ክፍያዎን የሚከፍሉት እስከ አምስት አመት በሚደርስ ወለድ አልባ ወርሀዊ ክፍያ ይሆናል፡፡

በአዲስ አበባ እና ዙሪያዋ ለምትገኙ ደንበኞቻችን በዋናው ቢሮ ቦሌ ሆምስ እንዲሁም በቅርንጫፍ ቢሮዎቻችን ቦሌ መድኃኔዓለም ወይም ልደታ መርካቶ ይምጡ በስልክ ቁጥራችን 8188 ይደውሉ ፤ ያሉበት ድረስመኪና በመላክ የመረጡትን ሳይት እናስጎበኝዎታን፡፡

በሌሎች የሀገሪቱ አካባቢዎች ለምትገኙ ደንበኞቻችን ያሉበትን ሲያሳውቁን በአቅራቢያዎ ባሉ የፍሊንትስቶን ቅርንጫፍ ቢሮዎች የሚፈልጉትን መረጃ ለማድረስም ሆነ አስፈላጊውን የግዥ እገዛ ለማድረግ ዝግጁ ነን፡፡

በ 8188 ይደውሉ፣ ይምጡ፣ ይግዙ

ፍሊንትስቶን ሆምስ፤    ያንቺ፣ ያንተ፣ የናንተ!

የመረጡትን ቦታ የግንባታ ሂደት እና የዋጋ መረጃ ለማግኘት ከስር የሚገኙትን ሊንኮች ይጫኑ ፡፡

ጥያቄዎን flintstonehomes@gmail.com ይላኩልን

ቦሌ https://www.flintstonehomes.com/sites/view/17  አደይ በሻሌ   https://www.flintstonehomes.com/sites/view/16  ሰሚት  https://www.flintstonehomes.com/sites/view/5    ሜክሲኮ  https://www.flintstonehomes.com/sites/view/20  ጆሞ https://www.flintstonehomes.com/sites/view/18  ሾላ  https://www.flintstonehomes.com/sites/view/4  ዞብል  https://www.flintstonehomes.com/sites/view/21 አዋሬ  https://www.flintstonehomes.com/sites/view/23  አርባ ደረጃ  https://www.flintstonehomes.com/sites/view/19 

Subscribe for updates

Subscribe for updates about Flintstone Homes, get notification for new offers and promotions.

Find us on Social Media