Facts about Flintstone
Subscribe for updates about Flintstone Homes, get notification for new offers and promotions.

Flintstone Today
The elegant and consistent promotion strategy the firm adopted so far enabled it to have a great impact on the local housing market and establish itself as one of the very top housing companies in Ethiopia. In addition, The Company’s ‘ for you ’ principle enabled people from all age groups to believe that owning houses was possible for any income group.

Twin Crossings
The maiden project was a fully residential Village which consists of 40 villas, 60 townhouses, and 467 condominium apartments with a total of 567 units. The houses were handed over to clients in June 2012.These homes are the first in the history of Addis real-estate to have been delivered on time.

Meeting with home owners
በሀርመኒ ሆቴል ተከታታይ አምስት ቀናት በፍሊንስትስቶን ቤቶች ፕሮጀክቶች የተመረጡ ስድስት ፕሮጀክቶችን በልዩ ልዩ አጀንዳዎች እና በአሁኑ ጊዜ በተከሰተው የኢኮኖሚ አለመረጋጋት በፕሮጀክቶቹ እንቅስቃሴ ላይ በተለይም የውጭ ምንዛሬን እና የአርማታ ብረት ከገበያው መጥፋት በተመመከተ ከደንበኞች ጋር በመወያየት ቀጣዩን ሂደት አብሮ በማቀድ ግልጽ እና ጠቃሚ ውይይት ተካሂድ ነበር ፡፡ በሁለም ውይይቶች ተሳታፊዎች እና የፍሊንትስቶን አመራሮች ስምምነት የተደረሰበት ጉዳይ ባለፉት ወራት በነበረው የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ አለመረጋጋት እነዚህ ፕሮጀክቶች በጊዜ እና በገንዘብ ተጎድተዋል፡፡

የረጅም ጊዜ ክፍያ
በፍሊንትስቶን ሁል ጊዜም አዲስ ነገር ያገኛሉ
ትናንት፣ ዛሬም ሆነ ነገም፣ የእርስዎ የሆነው ፍሊንትስቶን ሆምስ፣
በቤተሰብዎ አቅም ልክ የተስተካከለ የረጅም ጊዜ ወለድ አልባ የአከፋፈል ሥርዓት አዘጋጅቶልዎታል፡፡
በአዲስ አበባ ከሚገኙት በርካታ በግንባታ ላይ የሚገኙ የፍሊንትስቶን የጋራ መኖሪያ ቤቶች ውስጥ፤ በቦሌ ሆነ በሳሚት፤ በሜክሲኮ ወይም በአቧሬ ፤ በአርባ ደረጃ ሆነ በኤክስፕሬስ ዌይ፣ በአደይ በሻሌ ይሁን በቦጎሲያን ፤ በሾላ ገበያ ሆነ በዞብል መናፈሻ፣ በጀሞ ሆነ በካዛንቺስ የመኖሪያ አፓርትመንቶች ለሽያጭ ቀርበዋል፡፡

ዛሬውኑ ይመዝገቡ
በአነስተኛ ካፒታል በፀደቀ ይሁኔ ወልዱ ተመስርቶ ከሰላሳ አመታት በላይ በኮንስትራክሽን እና በሪልስቴት ዘርፍ ጉልህ ተሳትፎ እያደረገ የሚገኘው ፍሊንትስቶን ኢንጅነሪንግ (በብራንድ ስሙ ፍሊንትስቶን ሆምስ) ከሃምሌ 01/2015 ዓ.ም ጀምሮ አክሲዮኖቹን ለህዝብ ክፍት በሆነ ገበያ አቅርቧል፡፡ የአክሲዮን ባለቤትነቱ ከብር ሃያ ሺህ የማያንስ እና ከብር ሁለት ሚሊዮን የማይበልጥ ነው፡፡